Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline13 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1 እና ሎት 2: ብር 100,000 ለእያንዳንዳቸው፤ ሎት 3: ብር 50,000 (በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ጠዋት በ4:30
  • Categories Advertising And Promotion , Office And Home Furniture , Office Equipment

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ የፕሮሞሽን ዕቃዎች (Promotional Items & Merchandise)፣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (Different Furniture) እና የእሳት ማጥፊያ (Fire Extinguisher & Office Equipment) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/7/19

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ

  • ሎት1፡- የፕሮሞሽን ዕቃዎች (Promotional Items & Merchandise):- Leather Calendar, Desk Calendar, T-Shirt, Wireless Mouse
  • ሎት 2፡- የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (Different Furniture)
  • ሎት3፡- የእሳት ማጥፊያ (Fire Extinguisher & Office Equipment):- Notice board, White board, Suggestion box, Giant stapler ማቅረብ የሚችሉ

ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡበትን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እና ከሰዓት 7:00-11:00 እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት 2:00-6:00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ለሎት 1 እና ሎት 2 ብር 100,000 ለሎት 3 ብር 50,000 ለእያንዳንዳቸው በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የዕቃዎች ርክክብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ ድርጅቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ይሆናል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-569992
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር

✨ messages.ai_summary
Commercial Nominees Plc invites bids for promotional items and merchandise (leather and desk calendars, T-shirts, wireless mice), various office furniture, and fire extinguishers and office equipment (notice boards, whiteboards, suggestion boxes, giant staplers). Bidders must submit a renewed business license, VAT registration, supplier registration proof, and a CPO bid bond.
Save Tender