በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመድሃኒት፣ የላብራቶሪ፣ የቢሮ እና ሌሎች ግብዓቶችን ግዥ፣ የማሽን አገልግሎትና ጥገና፣ እንዲሁም ያለፈባቸው መድሃኒቶችን ማስወገድ በግልፅ ጨረታ ለማከናወን ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ራስ እምሩ ጤና ጣቢያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2019
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር መድሀኒት ቋሚ ዕቃ የላብራቶሪ ግብዓት የቢሮ ዕቃ የደንብ ልብስ ሴፍት ሰርቪስ የላብራቶሪ Serves Agreement for Chemistry and Cbc Machine, Outo clave Machine Servies ለማድረግ እና ከላይ የተዘረዘሩትም ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በተጨማሪ የጊዜ ሽረታቸው ያለፈ መድሀኒቶች ማስወገድ በኪሎ እና ሮቶ ማጠብ በኬሚካል ይፈልጋል ::
- በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው"
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን 500.00 (አምስት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ::
- በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው በስራ ቀን በ4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4:30 ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ በቢሮ ቁጥር 411 ባሉበት ይከፈታል ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ባይገኙም ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ ይከፈታል::
- ከገዙት ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት::
- ተጫራቾች ጨረታውን ሲያስገቡ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝሩና ህጋዊ ማስረጃዎቹን የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ሲያስገቡ በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- ተጫራቾች በተጫረቱበት ዕቃ ናሙና የማቅረብና ስፔሲፊኬሽን ለሚያስፈልገው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረቶች ወደ 4ተኛ ፎቅ ላይ ንብረት ክፍል ማስገባት ግዴታ አለባቸው::
አድራሻ:- ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/ በግ ተራ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 01-11-26-67-12
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
Ras Imru Health Station seeks suppliers for medicines, laboratory and office supplies, uniforms, lab machine service agreements, machine maintenance, and expired medicine disposal. Bidders must be registered suppliers and provide samples with specifications.
