የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ያገለግሉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ያገለግሉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
- ወንበሮች
- ላተራል
- ጠረጴዛዎች
- የእንጨት በር
- ፋይል ካቢኔት
- ሼልፍ ባለ መስታወት
- መጫረት የምትፈልጉ በቅድሚያ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ክ/ከ/ወ/8 አስተዳደር አዳራሸ ይከፈታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ በአ/ክ/ከ/ወ/08/ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ሲፒኦ በማዘጋጀት ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- የጨረታ ሰነድ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ይገኛል።
- ከጨረታው ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው ሰነድ ተሞልቶ አንደኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ይደረጋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከ/ወ/08/ወጣት ማዕከል ራስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት ቤልየር ወረድ ብሎ
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Woreda 8 executive office in Arada Sub-City seeks to sell used office items via open bid, including chairs, lateral cabinets, tables, wooden doors, file cabinets, and glass shelves. Bidders must meet requirements and submit documents in person; incomplete submissions are rejected.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
