Dilla University – የወንበር ግዥ
Federal Supreme Court – Procurement of Leather Sofa for VVIP Office
Ethiopian Intellectual Property Authority – የቢሮ እቃዎችን አሽጎ ሌላ ህንፃ መውሰድ (Freight Cost)
Adama Science and Technology University – ደረጃውን የጠበቀ ምንጣፍ እና መጋረጃ ከነአክሰሰሪው ከነ እጅ ዋጋ ጋር ግዥ
Ethiopian Environmental Protection Authority – Lot - 46 PROCUREMENT OF CARPET
Federal Judicial Administration Council secretariat – የቧንቧ እቃዎች ግዥ/Purchase of plumbing fixtures/
Ministry of Mines – Purchase Requisition for carpet II
Bahir Dar University – የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
Hawassa University – procurement of //የመስኮት መጋረጃ //
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 7 በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double hard High alloy band saw Blade) ዲክሰን አንግል ሽልፍ እንዲሁም የብረት ሸልፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት -1 የጽ/መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 3 ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 5– ክሎሪን፣ ሎት 6 ህትመት፣ ሎት 7 የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 8 ጀኔሬተር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Roads Administration – ERA/0153/2018 PROCUREMENT Curtain supply and installation
Ministry of Trade and Regional Integration – Procurement of Curtain /ነጭ ስስ መጋረጃ
Dire Dawa University – Lot 134 Procurement of ኮንፈርት (የአልጋ ልብስ)
Mekelle University – Procurement of Furniture.2
Wolaita Sodo University – ሎት - 02 የመማሪያ ክፍል ወንበር ግዥ
Ministry of Industry – የመጋረጃ ግዥ
Ethiopian Intellectual Property Authority – የቢሮ እቃዎች (Office Furniture)