በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በከፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል በርጥገና የመማሪያ መስኮት ጥገና አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ጥገናዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የልብስ ስፌት ግዥ
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 7 በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡