procurment of water pump
Lot ;30 Procurement of Full collaborative smart class room solution supply, installation, training & commissioning
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች ፤ ሎት 1. ኤልኢዲ ስክሪን እና ተዛማጅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ግዥ፣ እና ሎት 2. በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.ብ.ግ.ጨ.009/2017 በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
FPHS VVFermator የሊፍት በር ሞተር ግዥ
Oromia Development Association now invites eligible bidders that have at least Grade V Electromechanical License and above for solar projects and Grade five (5) or above GC/BC for Health Post and Vet Post projects.
Lot 63 procurement of metal work materials for Semera camp maintenance (DEMD m)
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of "Electrical hot Submersible pump with all accessories".
Consultancy service for detail engineering design of Halaba – Sodo & M/Abaya - Lante (Realignment Km479+777 - 484+ 700) Road Project
Water Pump (በድጋሚ የወጣ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለጐርፍ አደጋ መከላከያ የሚሆን ጋቢዎን፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ የሽቦ መቁረጫ ጌንሳ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ እንዲፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የታርጋ ቁጥር 4- 14480 ኢት ሞዴል ቁጥር HZJ105L-GCMRS እና የሞተር ቁጥር 1HZ-0256911 እና የቻንሲ ቁጥር JT711PJA-057000307 መኪና ብሎክ ስለፈነዳ የሚቀየር እና ሙሉ የሞተር እድሳት እና የጥገና ስራ ለ 2ኛ ግዜ የወጣ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ 2017 ዓ.ም በዋሽ በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Domestic water pumps and Centrifugal pump ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Consultancy service for detail engineering design of Abrihajira - Masero Denb Road Project
purchase of water pump &wire..
purchase of AC Compressor *88320-60700 for pick up
Dashen Bank would like to invite all eligible and interested bidders for the Supply, Installation, and Commissioning of the Campus SDN Network
The Ethio-Engineering Group Power Equipment Manufacturing Industry invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Solar cell raw materials and Related Services