Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0461151102
  • Website
  • Deadline20 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት፡- 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

  • ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  •  የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን ስፔስፊኬሽን በተገለጸው መሰረት ተሞልቶ እንዲገለጽና ለሎት 1 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የመ/ወ ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 /አስርሺህ/ በባንክ በተመሰከረለት /CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር ስፔስፊኪሽን ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፤ የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን ወረዳው ፋይናንስ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 115 11 02 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በማ/ኢ/ክ/መ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender