Procurement of Water Pump with Pressure Control
የውሃ ፓምፕ ዲናሞ መጠቅለል
Interested bidders are invited to participate for the items mentioned above on the basis of the following conditions
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጸጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
MWU/GRHየሞተር ዘይትና ግሪስ ግዥ በድጋሜ የወጣ
Lot 1 PUR of Mechanicals Lathe Machine
ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
MWU/GRHየሞተር ዘይትና ግሪስ ግዥን
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the items listed hereunder
procurement of water pump
LOT 2PUR of Lathe Machine
Water Pump Motors 1
በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የነፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፤ ሎት 2 የውሃ ጥራት ማረጋገጫ ኪት እና ባዮሎጂካል ቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር አከአአአድ ብግጨቁ/014/2017 የውሃ ፓምፕ (Piston Type Water Pump) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የብረታ ብረት ስራና አልሙኒየም ስራ ፣ ጣውላና ፈርኒቸር ስራ፣ የቀለም ቅብ ስራ (ፊኒሽንግ ስራ) ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሪኤጀንት ፣ የህክምና መሳሪያ ፣ መድሃኒት ፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የቧንቧ እቃና ቋሚ እቃ ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሊፍት ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት ግዥ
የመንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
procurement of water pump and accessory
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ቢሮና ካምፕ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Data System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።