Tender Detail

Tender Details

  • Company Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)
  • Address ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋናው መ/ቤት አጠገብ ዋስትና የንግድ ማዕከል ግራውንድ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-11-23-13
  • Websitehttps://psssa.gov.et/
  • Deadline21 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-21 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Electronics Materials , Machinery Spare Parts

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጸጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጸጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት:-

  • ሎት 1 የውጭ ገፅታ መብራት ስራ፤
  • ሎት 2 የደህንነት ካሜራ ግዥ፣
  • ሎት 3 የሊፍትና እስካለተር መለዋወጫ እቃዎች ግዥ
  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ክሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያዳንዱ ሎት በመክፈል ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ህጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ፊት ለፊት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በመሙላት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሰነድ ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ ለየአንዳንዱ ሎት የብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ከኦርጅናል ቴክኒክ ሰነድ ጋር ወይም ለብቻ በማሸግ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው። 16ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከላይ በተገለጸው ሰዓት በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  6. አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0111 23 26 96

 

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር

 

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE
Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE