Procurement of Engine Oil
Oromia Construction Corporation (OCC) is seeking competitive bidders to purchase Different Lubricants & Gas Oil used for Head Office & Different construction project Sites.
የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት ዕቃ ግዥ (ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
Lot -25A Car and generator engine oil /የመኪና እና ጄነረቴር የሞተር ዘይት
procurement of engine oil 15/40
Lot 64 Procurement of ፈሳሽ የፀጉር ቅባት እና ሞዴስ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ
Procurement of Engine Oil 40
Lot 62 Procurement of የንፋስ ቱቦ /ኮኔክተር ባለ 8,10 አና 12 ፣ የንፋስ ቱቦ ባለ 12,10 እና 8 ፣ የከባድ መኪና የነዳጅ ቱቦ ፣ የከባድእና የቀላል መኪና ሞርቴስ ለድሬዳዋ እና አካባቢዉ አቅራቢዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበረገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ዕቃዎች ለመግዛት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው ቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተሽከርካሪ ጥገናና ትራንስፖርት አስተዳደር ስር ለሚገኙ የተቋሙ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ዘይት፤ ማለስለሻ ቅባት እና ግሪስ በማዕቀፍ ስምምነት ግዥ (ግልጽ ጨረታ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት 4 የመኪና ጎማ፣ ሎት 5 የመኪና ዘይት፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 7 የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር፣ ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ፣ ሎት 9 በሬድ ፕላስ ፕሮጀከት ፖሊታቲዩብ/ የችግኝ ፕላስቲክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurmenet of Lubericant & Oil Lot -2018 /(የተለያዩ ዘይትና ቅባት ዥ ሎት00 2018) ለ 2ኛ ግዜ የወጣ
Procurement of engine oil 40
የእቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን በስሩ ለሚገኙ ሲክተር ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎችና የቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ እጠበት (ላቢያጆና) ጎሚስታ ፎቶ ካሜራ ውሃና ቆሎ የሞተር ዘይት 40 ቁጥር፣ የፍሬን ዘይት እና የመሪ ዘይት በግማሽ ሊትር፣ በአንድ ሊትር፣ በአምስት ሊትር፣ የፎቶ ፍሬም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደንብ ልብስ የስፖርት ባለሙያዎች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች የመኪና እስፔር ፖርቶች እቃዎች/፤ የሞተር ዘይቶች እና ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of engine oil
(PR 34) የኒሳን አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ጌጣጌጥ/
The Brooke Hospital for Animals-Ethiopia invite to eligible bidders for the procurement of 4WD Double Cabin Pickup Fuel vehicle