በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው ቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 014፣015፣016፣017/2018
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው ቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 014/2018 በ07/02/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መሣሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የሸንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነከ፣ የተለያዩ ኤጋ የቤት ከዳን ቆርቆሮ ፣ ማገጣጠሚያ እና ቆርቆርዴክራ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች፤ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 015/2018 በ14/02/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምር፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፥ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የሽንኩርት ዘር፤ የተለያዩ ምግብ ነከ፣ የተለያዩ ኤጋ የቤት ከዳን ቆርቆሮ፣ ማገጣጠሚያ እና ቆርቆሮ ዴከራ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች፥ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 016/2018 በ21/02/2018 የተለያዩ አልባላት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌከትሮኒከስ እታዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞትከስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነዕሮች፣ የሽንኩርት ዘር፤ የተለያዩ ምግብ ነከ፣ የተለያዩ ኤጋ የቤት ከዳን ቆርቆሮ፣ ማገጣጠሚያ እና ቆርቆሮ ዴክራ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች፤ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 017/2018 በ28/02/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞትከስ እና መዋቢያዎች ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የሸንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነከ፣ የተለያዩ ኤጋ የቤት ከዳን ቆርቆር፣ ማገጣጠሚያ እና ቆርቆሮ ዴክራ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች፤ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈሰግ ማንኛውም ተጫራች-
1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥርን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል።
2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድእነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምረክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመከፈል ሪሲት በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 12:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰአት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል። ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ አጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም
4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ገቢ ነው::
5. በግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
6.ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎችን ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3:45 ድረስ በድረዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. ጨረታው ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ በጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
10. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቶች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመሳሽ ይደረግላቸዋል።
11. እሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ በባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
13. በግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት።
14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፈደል መፃፍ አለበት፣ ስር ዝድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።
15.የጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
