በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ድርጅት አዲስ የሆኑና ያላገለገሉ የተለያዩ ኢንች መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧ መገጣጠሚያ፤ የዲሲ አይ /DCI/ ቧንቧ መገጣጠሚያ ፤ የዩፒቪሲ /UPVC/ ቧንቧና መገጣጠሚያ ፤ የኤችዲፒ /HDP/ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች ፤ ጀነሬተሮችና ሌሎችንም እቃዎች ጨምሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሎት ወይም በተናጠል ሂሳብ ከፍተኛ የሽያጭ ዋጋ የተገኘውን የድርጅት ወይም የግለሰብ ሽያጭ ዋጋ በመምረጥ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Cummins power generator 97kw
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items. Supplying all items fully from the stock will be considered as advantage
The SE Regional Gedeo Zone Water, Mine & Energy Department now invites sealed bids from eligible bidders for t
Procurement of Plastic Drum (Plastic Bermal)/የፕላስቲክ በርሜል 200 ሊት and ናፍጣ መሳቢያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ
ድርጅታችን ወርልድቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የቶዮታ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማ እና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ብስክሌቶች፣ ጀነሬተሮች፣ የውሃ ስራ እቃዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጀነሬተር ማስቀመጫ ቤት ስራ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ (አገልግሎት) ግዥ ለመፈፀም ተጫረቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of solar for Bure sight
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 369/2008 ከታህሳስ ወር 2008 ዓ.ም የተቋቋመና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 መሠረት የሚተዳደር የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ከኮርፖሬሽኑ ዘርፎች አንዱ የሆነው የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ሳሪስ እና ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ በሚድሮክ ገባ ብሎ በሚገኙ ይዞታዎቹ የሚገኙ ያገለገሉ ቆርቆሮዎች፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ባለክርና ባለሽቦ ጎማዎች ፣ ተንቀሳቃሽ የማይሰሩ እና የሚሰሩ ሚዛኖች። የተለያዩ በርሜሎች፣ ጀነሬተር፣ ክሪከ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ፕሬዠር ማሽን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Engine oil 15W- 40
safety Shoes; Engineer helmet and Engineer Engineer Cloth for Pico hydro Power
Smart and Modern Laptop for Pico Hydro power Project (በድጋሚ )
mart Medium Tablet for Pico Hydro Power Project (በድጋሚ)
Crystal Award for Pico hydro Power Project
purchase of Oxygen cylinder valve
Procurement of Engine Oil for Nissan Patrol
መወዩ ጎሪሆ የዘይት ፊልትሮና የናፍጣ ፊልትሮ የመኪና እቃዎች
የሳር ማጨጃ ማሽን በነዳጅ የሚሰራ ኦርጅናል