Procurement of ATS /Automatic Transfer Switch/ for ICT office
procurement of 5*10 semi flexible cable
Cable lag ታሳሪ
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ንብረት የሆኑት የተለያዩ ያገለገሉ ብዛታቸው ከ150 በላይ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም የተለያዩ የተጓደሉ የትራንስፎርመሮች አካላት በብረት መልክ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
procurement of electrical equipment ,door key, plastic water pipe 1
Procurement of electric matrieal
requisition for 101Electrical Cable
ሎት/14/ የተለያዩ የኔትወርክ እና የኢንትረኔት ገመድ ዝርጋታ እቃዎች 2018 በጀት ዓመት ግዢ
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ማለትም፣ በሎት1 ጀኔራል ሜታል ፋብርኬሽን፣ ፕላምፕንግ እቃዎች እና ፈርኒቸርሜከንግ እቃዎችን/፣ በሎት 2. የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 3. አይሲቲ ዕቃዎች በሎት4 አግሮፕሮሰስንግ፣ በሎት 5 ሆቴልና ቱሪዝም፣ በሎት 6 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ በሎት 7፣ አውቶሞቲቭ እቃዎች፣ በሎት 8 የጋርሜንት እቃዎች እና በሎት 10 ሰርቬይንግ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition of የአጥር ሽቦ (Mesh Wire 2mm)
የኤልክትሪክ ኬብል 5*16mm 2 ዩሮ ኬብል/Electric cable 5*16mm 2 Euro cable #
ለደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኬሚካል፣ ሎት2 ላብራቶሪ እቃዎች፣ ሎት3 አላቂ የቢሮ እቃዎች (የጽሕፈት መሣሪያ)፣ ሎት4 የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ ሎት5 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት6 ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት7 የውሃ እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት8 ኮምፒውተርና ተጓዳኝ እቃዎች፣ ሎት9 ቋሚ እቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Honda Diesel silent electric generator 5.5.kw
LED Light /Street Light/
lot 75 procurement of EiTEX የኤሌክትሪክ እቃዎች
Procurement of Car Decoration For Electrical pick up RADAR car (የመኪና የወንበር ልብስ፣ምንጣፍ፣የላብ መከላከያ እና የተለያዩ የመኪና ጌጣጌጥ ዕቃዎች ግዥ ለኤሌክትሪካል ፒካፕ ራዳር መኪና/02
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዝቋላ ወረዳ የመጀ/ደ/ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ ህትመት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ኤስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እና የመንግስት ሰራተኛ ደንብ ልብስ በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡