በጋሞ ዞን ቆጎታ ወረዳ ፋ/ፐ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ፤ የጽ/ማሳሪያ፣ የህንፃ መሣሪያ፤ ሞተርሣይክል፤የውሃ ዕቃዎች፤ጀነሬተር፤ ፈሪኒቼር፤ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በ2019 በጀት ዓመት በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚውል በአራት ሎት የተጠቀሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Dell vostro Laptop Charger Watts 65W output Voltage 19.5VDC
Procurement of Electronics Equipment
Procurement of Electronics Equipment Desk top computer core i7 and core i5 : marsaa 2ffa
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክልላዊ/መንግስት በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሴክተር መ/ቤቶችን የሥራ እንቅስቃሴ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኤሌክትሮኒክስ፣ ጽሕፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክሎች ግዥ (4 ሎት፣ 001/2019) - የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜሎች እና ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ጨረታ - በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የችግኝ ጣቢያ ግብዓቶች ግዥ (2 ሎት፣ ግ/ጨ/ቁጥር 04/2017) - የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
የህክምና መገልገያና ፋርማሲ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽሕፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ፣ ኤሌክትሪክና ቧንቧ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ (7 ሎት) - የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ