በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Enterprise Development – Procurement of Electronics Equipment
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር አድ/መ/004/2018ዓ.ም ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች የሆነ ህትመት ስራዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች፣ ሳኒተሪ እቃዎች እና የውሃ የመለዋወጫ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ዴስክቶፕ ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና L.C.D.ፕሮጀክተር እዲሁም ሞተርሳይክል እና የሞተር ሳይክል ጎማ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Arbaminch University – የመስክ ቦርሳ 1ኛ ደረጃ/በሸራ የተሰራ 1ኛ ደረጃ ውሃ የማያስገባ ላፕቶፕ ፣ ሰነድ መያዝ የሚችል ቻርጀር /charger/የላፕቶፕ መያዣ በታ በስፖንጅ የተሰራ የጆሮ ማዳመጫ
Haramaya University – Procurement of Electronics Equipment
Ministry of Women and Social Affairs – TV 65 INCHES 65
Livestock Development Institute – Procurement Of Laptop Battery and Laptop Charger
Ethiopian sport Academy – PROCUREMENT OF ELECTRONICS EQUIPMENT ICSMIS ከባዮታይም /Bio Time/ የሰዓት መቆጣጠሪያ
Federal High Court – Procurement of Electronics Equipment
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ላይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል፡፡
Wollo University – ለኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጀር ግዢ 2018
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ፕሮግራሞች ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ለመግዛት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ አቅራቢ ንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Roads Administration – ERA/0027/ Procurement of Electronics Equipment
የደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ በ2018 የበጀት ዘመን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግዥዎች በሎት 1 የቢሮ ፈርኒቸር፣ በሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Space Science and Geospatial Institute – Purchase Requisition for Laptop charger for Lenovo think book 20Rw