የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphalt wearing course እና Asphalt binder course በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of justice – የመጽሐፍ ሕትመት፤
Ministry of Revenue – Lot 20: IT (CCNA 200-301 and CCNP) TRAINING SERVICE
Werabe University – ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ መምህራን HDP ስልጠና ክፍል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ግዥ
The Ministry of Labor and Skills now invites sealed Bids from eligible Bidders for the supply, delivery, installation, user training, and commissioning of the following
Ambo University – የማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ የህትመት አገልግሎት ቁ.5
The Federal Public Procurement Service (PPS) invites qualified bidders to participate through the International electronic Government Procurement (e-GP) System in the tender for the Procurements of common user items used by 29 Government Universities and 3 Colleges with framework agreement contract for two years
Ministry of Revenue – አውቶቢስ የማሽከርከር ስልጠና አገልገሎት ግዥ
Ministry of justice – የጥብቃና ፍቃድ ደብተር
ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 3/2017 ዓ.ም ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጽም ለ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Ministry of Agriculture now invites sealed Bids from eligible Bidders for the procurement of Solar-Powered Household Irrigation System with Integrated Installation/Construction Services, Commissioning, and Training.
Ethiopian public Health Institute – Book printing service2
The Oromia Regional State, Oromia Education Bureau Invites sealed bids from eligible bidders for procurement of Montessori Materials used to provide children with good learning outcomes.
The Somali Regional State Education Bureau would like to invite all interested and eligible bidders for advertising the below mention Bids,
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – lot 07: procurement of Technology training material
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የኮምፒውተር እቃዎች፣ የተለያዩ የወርክ ሾፕ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን እና አነስተኛ የእጅ መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian public Health Institute – Purchase of book printing service
Ambo University – የማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ የህትመት አገልግሎት ቁ.4
Financial Intelligence Service – Protocol Record Book /የገቢና የወጪ መዝገብ/
በአሮሚያ ክልል ምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2017 በመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የስልጠና እቃዎችና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡