Mettu University – Purchase of Sanitary Items for daycare (2018)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ሎት 1. ደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 3 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 5. የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 6 ጥገና አገልግሎት፣ ሎት 8 አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ ሎት 9 ልዩ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን፣የህክምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
National Intelligence and Security Service – ማስታወሻ ደብተር መካከለኛ (INDONESIA}
Ambo University – የማስታወሻ ደብተር ግዥ
በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2018 ከመደበኛ በጀት ና ከዉስጥ ገቢ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት እና ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ሰለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ ቀ
በአራዳ ክ ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Education Bureau – Procurement of child player equipment's and materials
Arbaminch University – Purchase Requisition of ማስታወሻ ደብተር(ትንሹ) ማህ/ጉድኝትና ኢንድስትሪ ትስስር
Houses of Peoples Representative – procurement of ዴይኬር ቁሳቁሶች / Day care material
Artificial Intelligence Institute – Lot 40 Procurement Of ኤ 6 ማስተወሻ ደብተር ሕትመት
Ministry of Revenue – Lot 12 ድሬዳዋ ገቢች ሚኒስቴር የማስታወሻ ደብተርና ፍሊፕ ቻርት ግዥ
Adama Science and Technology University – Purchase of Research materials and Equipment 2
Adama Science and Technology University – Lot 103 : - Procurement of Post Library Furniture /Rebid/
Ethiopian Statistics Service – ማስታወሻ ደብተር (መካከለኛ) ግዢ
Artificial Intelligence Institute – Lot 39 Procurement Of ኤ 6 ማስተወሻ ደብተር
የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ለትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) invites bids for a comprehensive needs assessment to support the establishment of a Human Rights Training Institute.
University of Gondar – procurement Of Refreshment (Library ) /2/
ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ለነዚህ በፐሮጀክቱ ለታቀፉ ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ግብዓቶችን ለመግዛት አቅዷል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን ቁሳቁሶች ለማቅረብ የምትፈልጉ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡