Pr For Speakers and Audio Mixer (3)
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ Fruits and Vegetables Processing! Hair Dressing ‘Furniture, ‘Stationery Textile Technology Leather, Automechanicst, GMFA & Machining ‘Water Supply, IDDC and Plumbing, EMT, IEMD, BEI, Finishing Construction Work, Equipment and machinery's for SCW & FCW, Road Constraction & Wood Work Electrical Electronics Equipement (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
PR For Speakers and Mixer
Purchase Requisition of Nissan Patrol & Loader Spare የአስ /ል/ፕ/ቤት)
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፈዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) የተለያዩ ዲያሜትሪ ያላቸው PPR (PN20) Fitting, UPVC PN-6 Pipes Fitting flooring draing Vulcanite Pipes for chemical westes & Class-B galvanized steel fine water pipes and Fitting ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-20 Procurement of different Workshop equipment and Machinery
Lot 45 Procurement of Construction Maintenance equipment & accessories AII/PR/M/45/25/02/2017
Lot 44 Procurement of Construction Maintenance equipment & accessories AII/PR/M/43/23/02/2017
Lot-007 Construction equipment
PR For Speaker and Mixer
Lot 42 Procurement of Construction Maintenance equipment & accessories AII/PR/M/42/22/02/217
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ ስራ እና ለኮሪደር ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን ማለትም ሲሚንቶ፤ብረት፤ እና ተያያዥ ዕቃወችን በሎት/አንድ/፣ ድንጋይ ፣ አሸዋና ጠጠር የመሳሰሉትን በሎት2 /ሁለት/ እንዲሁም ቢቱሜን/ካርታሜ/ ፕራይም ኮት እና ቴርሞ ፕላስቲከ ቀለሞችን በሎት3 /ሶስት/ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሸነሪዎች (ASPHALTPAVER MACHINE CRAWLER CRANE MACHINE CEMENT SILO MACHINE CRAWLER ASPHALT PAVER MACHINE STATIC ROLLER MA- CHINE) በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Lot 40 Procurement of Construction Maintenance equipment & accessories AII/PR/M/40/19/02/2017
Requisition Description የሎደር ማሽን መኪና ዲናሞ 24 V 70 A PN -5000 17067+02 ቻንሲ ቁጥር XUGOO50GCHCB10590 Model no. ZL50GN-MANF.YEAR 2017
Lot 39 procurement of Repair and maintenance of plant machinery and equipment AII/PR/M/38/15/02/2017
ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Gada Special Economic Zone Development Corporation now invites bids for National competitive bidders who are eligible and capable to supply Construction Machinery (chain excavator
Purchase Requisition of sper part /የሎደር ማሽን የጥገና እቃዎች