Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2024, 3:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Equipment And Machinery

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፈዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) የተለያዩ ዲያሜትሪ ያላቸው PPR (PN20) Fitting, UPVC PN-6 Pipes Fitting flooring draing Vulcanite Pipes for chemical westes & Class-B galvanized steel fine water pipes and Fitting ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22-02B/03/2017

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፈዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) የተለያዩ ዲያሜትሪ ያላቸው PPR (PN20) Fitting, UPVC PN-6 Pipes Fitting flooring draing Vulcanite Pipes for chemical westes & Class-B galvanized steel fine water pipes and Fitting ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የታከስ ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ታከስ ከሊራንስ (tax clearance) ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼh (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ሐረር ፌዴራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሀረር ፈዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የSanitary Material ዕቃ ናሙና ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 07/2017 ዓ.ም 9:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ኅዳር 07/2017 ዓ.ም 9:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የግዥ እና አቅርቦት ቡድን ቢሮ ይክፈታል፡፡
  8. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በሐረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

ስልክ ቁጥር፡- 0254-66 7013 /0254664359/0917819626

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

Save Tender