የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ Fruits and Vegetables Processing! Hair Dressing ‘Furniture, ‘Stationery Textile Technology Leather, Automechanicst, GMFA & Machining ‘Water Supply, IDDC and Plumbing, EMT, IEMD, BEI, Finishing Construction Work, Equipment and machinery's for SCW & FCW, Road Constraction & Wood Work Electrical Electronics Equipement (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ Fruits and Vegetables Processing! Hair Dressing ‘Furniture, ‘Stationery Textile Technology Leather, Automechanicst, GMFA & Machining ‘Water Supply, IDDC and Plumbing, EMT, IEMD, BEI, Finishing Construction Work, Equipment and machinery's for SCW & FCW, Road Constraction & Wood Work Electrical Electronics Equipement (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ.ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/ያ የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሥልጠና መሣሪያ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 10,000.00 /አስር ሺ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ጋዜጣ ታትሞ በወጣበት ተከታታይ የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው::
- ጨረታውን በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 04፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 7 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 ቀናት ብቻ ነው።
- ኮሌጁ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0462202228 ወይም 0462202227 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ
የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
