Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ሆሣዕና : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 046-5-55-23-47
  • Website
  • Deadline13 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት


በድጋሚ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር፦ ሆሣዕና  ዲስትሪክት 002/2017

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የ2017 የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተከፈለበት የምዝገባ ምስከር ወረቀት እና በኮንስትራክሽን መሣሪያዎች አቅራቢነት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከፋይናንስና ሎጅስቲከስ የስራ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ “ኦሪጅናል›› እና ‹‹ኮፒ›› በማያያዝ እና የጨረታ ማስከበሪያውንም በባንኮች የተረጋገጠ ሲፒኦ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም እቅራቢ ከፍት ነው፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረቢያና ተያያዥ ዶክመንቶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ አስራ አምስተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው:: ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉልም፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንኮች በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ቢድ ቦንድ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  8. አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛ ቀን ውል መግባት ይኖርበታል፡፡

በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

  1. ዲስትሪከቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  2. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

     በስልክ ቁጥር :- 046-5-55-23-47/046-5-55-23-48/046-5-55-23-49

 

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  መንገዶች  ባለሥልጣን

የሆሣዕና  ዲስትሪክት  ጽ/ቤት

Save Tender