በኦሮሚያ ክልላዊ መን ግ ስ ት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ዝድ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎ ት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣የጽዳት እቃዎችን፣የደንብ ልብሶችን፣ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እና የተሽከርካሪ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ለሕፃናት ድርጅት የሚገኙ ያገለገሉ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችንና፥ ለመለዋወጫ የሚያገለግል አንድ ሞተር ሳይክል ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የዕዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ/ኢ/ከ/መ/ በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሜጋ ማተሚያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጥላ ኤች.አይ. ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ መኪና፤ ሞተር ሳይክል፤ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ኮምቲውተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።
የደ/ኢ/ ከ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የማይሰራ መኪናዎች ፤ ጀነሬተሮዋችና ሞቴር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡
የቤ/ጉ/ከ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለእንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ እገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ ዓመት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ ሞተር ሳይከል ግቢ ውስጥ በተዘገጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።