የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ ዓመት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ ሞተር ሳይከል ግቢ ውስጥ በተዘገጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለአንድ ዓመት በማእቀፍ ውል ከስርበቀረበው ዝርዝር መሰረት
ሎት 1 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ
ሎት2. ሞተር ሳይከል ግቢ ውስጥ በተዘገጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡በመሆኑም፦
-የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሎት 1. 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ለሎት 2 10,000 (አስርሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የመይመለስ 100 ብር በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ጠዐኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0467710586/0511/083
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ /ወራቤ
