ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ የተለያዩ የፅዳት ማሽነሪዎች፣ የፅዳት ማሽነሪዎች መለዋወጫ አቅርቦትና የጥገና አገልግሎት፣ የመኪና ግዥ እና ኢቪ ቻርጀሮች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Mor North West 5/2019 Procurement of Cleaning Service
Procurement of Sanitary Items
Procurement of Sanitary Items Z13
2019 ማሞ መዘምር ካምፓስ የዳቦ ሳጥን እና የጽዳት እቃዎች ግዥ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናዉ መ/ቤት የፅዳት እቃዎች ግዥ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ – የፅዳት ማሽነሪ፣ ተሽከርካሪ እና EV ቻርጀር ግዥ ጨረታ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ክ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ህትመቶች ፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣ ሎት 03 ቋሚ እቃዎች ፣ ሎት 04 የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 05 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ጥራቱን የጠበቀ እቃ ለመግዛት ስለፈለግን፡፡
Procurement of ICT Equipment