ሎት 0018፤- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ( for moyale customs Branch office/
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
lot three sanitary items
ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ለ 2018 ዓ.ም /2026 እ.ኤ.አ የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በቀረቡት ምድብ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ለሁለት አመት የሚቆይ ውል በመፈራረም መስራት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት/የጭነት አገልግሎት በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሠራት እንፈልጋለን።
Purchase Requisition of ለነ/ሳ ካምፓስ የንጽህና ዕቃዎች ግዥ
Procurement of Sanitary Material Annual
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በመጀመሪያ ዙር ያልቀረቡ አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ)፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና (የአይቲ) አገልግሎት፣ የሰራተኞች ካፊ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ደረጃውን የጠበቀ ፈሳሽ የልብስ ሳሙና ባለ 5 ሊትር Í (ላርጎ )
Procurment of Laundry Soap 250 gram Bar (Hard Soap)
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት 2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
lot9 purchase of cleaning
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመርያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳሪያዎችን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ አስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of SANITARY INSTALLATION, Conduits and Pipes And Other Work
ሎት- 149 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃዎች
Procurement of Sanitary Item /tes 2
procurement of sanitary/2018/2/