ሎት 0018፤- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ( for moyale customs Branch office/
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 0018፤- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ( for moyale customs Branch office/ |
| Description | ሎት 0018፤- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዥ( for moyale customs Branch office |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0399-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-20 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-10 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Moyale customs branch office Next to commercial bank of Ethiopia Gembo ber branch, Room 2nd floor number 13 Moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: // |
LegalQualification
- •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: //) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
ማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: //) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: //) - •Business organization Registration certificate:
Business organization Registration certificate 23.1(c)
(Ref: //) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •Power of Attorney:
Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so
(Ref: //) - •Bid Security:
Bidder has to submit Bid Security Birr 90,000.00
(Ref: 36.3 (i))
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 90000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
