Procureent of Landscaping & Greenary maintenance & Cleaning Works
Procurement of Sanitary Items
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነቀምት ከተማ እና በዳንሻ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ግምጃ ቤቶች ውስጥ የሚራገፉ የተለያዩ አይነት - 1. አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች 2. የህሙማን ቀለቦች 3. አላቂ የዕዳት ዕቃዎች፤ 4. ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች ሲሆኑ፤ ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዘመን ክንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የፅዳት እቃዎች ግዥ
New procurement of powder soap 200g/2018
የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ
የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የደንብልብሶች፤ የመኪና ጎማዎች፤ ፈርኒቸሮችና የኤልክትሮንከስ ዕቃዎች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀውን የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህም
Procurement of powder soap for mor jimma branch office
Procurement of Cleaning Service
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።