በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዮ ወረዳ የደነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
|
ምድብ/ሎት |
የማይመለስ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብር |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
የዋስትና ዓይነት |
|
|
ሎት 2 |
የፅዳት እቃዎች |
200 |
2,500 |
በሲፒኦ /መሂ1 ደረሰኝ |
|
ሎት 4 |
ህትመት |
250 |
4,500 |
በሲፒኦ /መሂ1 ደረሰኝ |
ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት/
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው /ያላት/
3. ተጫራቾች በሞሉት ዋጋ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተ.እታ /የቫት/ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ ለለባቸው።
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የሚገዙ የእቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታው ሠነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቢሮ ቁጥር 4 ከላይ በተገለፀው የገንዘብ መጠን /የማይመለስ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረ ትክክለኛ ሲፒኦ ወይም በመሂ1 ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።
8. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረቱበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ካለምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል ብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ ስማቸውን አድራሻቸውን እና የሚጫረቱበትን የጨረታ አይነት በመለየት እና በመፃፍ በደነባ ሆስፒታል በግ/ፋ/ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ከፍት ሆኖ በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጐ በእለቱ 4፡00 ሠዓት ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የሚከፈት ሲሆን እለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል።
10. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ወጪ በማጓጓዝ በሆስፒታሉ ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።
11. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል ይፈጽማል።
12. ማንኛውም ተጫራች በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
13. ሆስፒታሉ በግዥው ላይ 20 በመቶ የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው።
14. ሆስፒታሉ ለመንግስት በሚያመች አኳኋን በየሎቱ በነጠላ ወይም በጥቅል የመግዛት መብት አለው።
15. ሆስፒታሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
16. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-21-14-04-57 / 09-39-66-62-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የሲ/ዋ-/ወረዳ የደነባ መ/ደረጃ ሆስፒታል
