በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Truck Tractor with trailer (minimum 40 Tons or 35 m³ capacity ۲۶) ብዛት አራት ከመጋዝን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፈዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Women Empowerment-Action invites bids from interested eligible qualified bidders (vegetable seed suppliers who fulfill the following criteria
Wolkite University – Lot: - 153 Purchase Requisition of Horticulture different varieties seed Purchase /2018
Adama Science and Technology University – የአትክልት መከርከሚያ መቀስ እና መኮትኮቻ ባለ 3 ጣት ግዥ
Ministry of Innovation and Technology – ተለያዩ ችግኝ ግዥ 01
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – dextrose and urea (2nd time)
Ministry of Defense – የትራክተር ጐማ ግዥ /ETAF/ /RFQ4/
Ministry of Culture & Sport – PROCUREMENT OF FLOWER /*በእጅ የሚሰጡ አበባ በፍሬ /2018/Ma
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እንዲሁም አገልግሎት የማይሰጡ የግብርና መሳሪያዎች በንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 2/2/2003 መሰረት መ/ቤታችን በሽያጭ አወዳድሮ ማስወገድ ይፈልጋል።
Dilla University – ለዶሮ ቤት የሚዉሉ ዕቃ ግዥ
Oda Bultum University – የተለያዩ የእርሻ መሳሪያና ለከብት እርባታ የሚያስፈልጉ መገልገያዎች ግዢ ግልፅ ጨረታ
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Modern Beehive and Different Equipment
Hawassa University – Procurement of Sacks /ማዳበሪያ ባለ 50ኪ.ግ/
Ministry of Labor and Skills – የእንስሳት መድሃኒት ግዥ አላጌ ግ/ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ (Veterinary drugs purchase Alage ATVT college)
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – የባህር ዛፍ ዘይት 30ml እና የእቃ ማጠቂያ ፈሳሽ ሣሙና ባለ 5 ሊትር ግዥ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል