Prime Minister Office – ሎት 145 የማዳበሪያ እና የፌስታል ግዥ
ሮቢ በርጋ የ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን በመጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ጊዜ ያለፈባቸው ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ ለሦስተኛ ጊዜ እና የተለያዩ ፀረ አረም እና የዋግ መድኃኒት ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከጥር 5 ቀን 2018 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን፣ የቢሮ አላቂ የግንባታ የመብራት፣ የውሃ የማሽነሪ፣ ህትመት፣ የሥልጠና የእርሻ መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር እቃዎች፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ambo University – ለጉደር ማሞ መዘምር ካምፓስ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ ግዥ
Ministry of Innovation and Technology – የአበባ መትከያ ፋይበር ፓት እና ችግኝ ግዥ/03
Debremarkos University – ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ
Debremarkos University – ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የከብት ስጋ የበግ/የፍየል ስጋ ግዥ
Ministry of Urban and Infrastructure – Flower Pots & seedings 01
Bule Hora University – Lot 1: Procurement of teff/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የጤፍ ግዥ
Bahir Dar University – የችግኝ ማፍሊያ ፕላስቲክ (ዘንዘልማ ግቢ)
Information Network Security Administration – INSA Procurement of የአትክልት ማዳበሪያ R-RFQ-71/2018
ድርጅታችን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ኢኢግ) በስሩ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪዎችና ዋና መ/ቤት በንብረት ክፍል ተከማችተው የሚገኙ የምርት ግብዓትን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Wollo University – ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የጤፍ ማበጠሪያ ማሸን ግዥ
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር ማበጠሪያ ማሽን (Seed Cleaning Machine) የተለያዩ የመለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Culture & Sport – procurement ofአበባ ( natural gift flower) ~~~!
Mettu University – purchase of horticulture crops production chemical for research mega projects
Ambo University – ማሞ መዘምር ካምፓስ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ ግዥ ቁጥር 3
Houses of Peoples Representative – Procurement of Hose1/2 (50 Meter) (የአትክልት ማጠጫ ½ኛ ክር ያለው ሆዝ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ) ሳምፕል መቅረብ አለበት
Ethiopia Institute of Agricultural Research invites sealed Bids from eligible and qualified Bidders for the following Construction of Establishment of Fish Parent Stock Centre at Sebata Agricultural Research.