Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2026-01-05 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 1: Procurement of teff/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የጤፍ ግዥ

Bule Hora University


Tender Information

TitleLot 1: Procurement of teff/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የጤፍ ግዥ
DescriptionLot 1: Procurement of teff/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የጤፍ ግዥ
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0013-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-05 10:00:00
Invitation Date2025-12-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Main Campus, Room Admin BLD 1st Floor
Bule Hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913357128
Email: mandomorkata@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

LegalQualification

  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

FinancialQualification

  • •Financial Statements:

    ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ የትራንዝክሸን ከብር 20,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 10,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 15.2 (a))

TechnicalQualification

  • •sample:

    ማንኛውም ተጫራች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

    (Ref: 37.4 (b). )
  • •Completion of Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements and submit the following mandatory attachments

    (Ref: 37.4 (d). )
  • •ማጓጓዣ ተሽከርካሪ:

    ማጓጓዣ ተሽከርካሪ (ብያንስ 100 ኩንታል መጫን የሚችል 1መኪና ለጤፍ ማመላለሻ የሚሆን የትራንስፖርት አገልግሎት ያለው የመኪና ባለቤት ከሆነ ሊብሬ ሊያቀርብ የሚችል፣ ወይም በክራይ ከሆነ ለ2018 ዓ.ም. ሥራ ዘመን የተገባ የኮንትራት ውል ስምምነት ሰነድ  ያለው እና ህጋዊ የመንግስት አካል የውል ስምምነት ስለመኖሩ መስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡

    (Ref: 37.4 (a). )

PerformanceQualification

  • •መልካም የስራ አፈጻጸም:

    ተወዳዳሪ አቅራቢው ከዚህ በፊት ለ1 ዓመት ዓመታዊ (የማዕቀፍ) አቅርቦት ያቀረቡበትን የስራ ልምድ ከውል ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

    (Ref: 1.1)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310/0913357128

Save Tender