ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የከብት ስጋ የበግ/የፍየል ስጋ ግዥ
Debremarkos University
Tender Information
| Title | ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የከብት ስጋ የበግ/የፍየል ስጋ ግዥ |
| Description | ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የከብት ስጋ የበግ/የፍየል ስጋ ግዥ |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-G-0080-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | HADIS ALEMAYEHU, Room tewodrs bekafa 012 DEBRE MARKOS, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921071526 Email: diresbinalfe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: . |
TechnicalQualification
- •የጥሬ ዕቃዎች በተመለከተ :
ቢያንስ 100 ለስጋ የሚሆኑ በሬዎችን እንዲሁም 20 ፍየሎች ወይም በጎች ማሳየት የሚችል
(Ref: .) - •አገልግሎት የሚሰጡ ሰራተኞችና ባለሙያዎች ማሟላት በተመለከተ :
ቢያንስ ብዛታቸው ከ6 ያላነሱ የቄራ ሰራተኞች ያሉትና የቅጥር ደብዳቤዎችን እንዲሁም የሰራተኞቹን ቢያንስ የስድስት ወር የተከፈለ የገቢ ግብር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
(Ref: .) - •ቴክኒካል ብቃት፣ ክህሎትና ስራ ልምድ በተመለከተ :
ተጫራቾቹ ላለፈው 1 ዓመት ቢያንስ 5 ሚሊዮን እና ከዛ በላይ የባንክ የሂሳብ እንቅስቃሴ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
(Ref: .) - •ቴክኒካል ብቃት፣ ክህሎትና ስራ ልምድ በተመለከተ :
በዚህ ዘርፍ ባለፉት 3 ዓመታት ሲያከናውኑ የነበረውን የስራ ልምድ ማስረጃ ሲያቀርቡ ከነበሩበት ድርጅት ማቅረብ የሚችል
(Ref: .)
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የጨረታ ማስከበሪያ(200,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ ቴወድሮስ በካፋ ቢሮ ቁጥር012 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
