ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 10 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች” Pሪንተሮች” ስካነር” ቼክ ስካነር” ላPቶP” የብር መቁጠሪያ” መፈተሻ ማሽን” የሂሣብ መደመሪያ” የዶላር መፈተሻ ማሽን” ፋክስ” öቶ ኮፒ” የውሃ ማጣሪያ” ቴሌýዥን” ታይፕራይተር” የሙቀት መለኪያ” ቬንትሌተር” ብሎወር” ቴፕ ሪከርደር” የተለያዩ ባትሪዎች” ዩፒኤስ” ስታብላይዘር” እሳት ማጥፊያ” ወረፋ መጠበቂያ” የተለያዩ ወንበሮች” ኤ ቲ ኤም ሼልተር” የጥበቃ ቤት” ፍራሽ አሉሚኒየም ፓርቲሽን” የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶች” በሮች” መጋረጃ” የተለያዩ ንቃይ ቆርቆሮዎች” ብረታ ብረቶች” የውሃ ማጠራቀሚያ /ሮቶ/” የአምፖል ማቀፊያ” መስታወት” የተለያዩ ገመዶች” ካውንተር ዴስክ” የተለያዩ ጠረጴዛዎች” የኮት መስቀያ” የብረት መደርደሪያ” የመጽሐፍ መደርደሪያ” ፋይሊንግ ካቢኔት” ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት” እምነበረድ” ካርቶን” የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እና ጎማዎች) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድሬደዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፣ብረት በር ፣ አልሙንየም እና የእንጨት ፓሌቶች ፍላጎት ላላቸው ተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ለሆኑ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የመደበኛ፤ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፤ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የፈርኒቸር እቃዎችን ባህርዳር ዋናው ቢሮ በሚገኙ መጋዝኖች ባህር ዳርና አካባቢው በሚገኙ ፕሮጀከቶች እና ጎንደር ከሚገኘው ከፍ/ፍ/ቤት መጋዘን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የበረት ፍቅፋቂ (Fበስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰንዳፋ ሶላር ፋብሪካ የአጥር ግንባታ በኤጋ ቆርቆሮ ግዥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉሚሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
C and E Brothers Steel Factory PLC Invites eligible and Competitive bidders for the supply of steel billets with 5000 tons.
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ “Waiting Area Bench"170cm x50Cm" የሆነ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Sidama Bank invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Supply and Fix Aluminum work for different Bank Branch.
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, .Almunium Covered IBC used .Wooden Pallet=150 used and .scrap pallet wooden=bundl ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ ቆርቆሮዎች፣ ንቃይ የብረት በርና መስኮቶች፣ የሕንጻ መሳሪያዎች፣ የጽኅፈት መሳሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ተረፈ ምረቶችን ከታች በዝርዝር የቀረቡትን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሽከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Enat Bank invites all interested bidders for the supply of Counter & Aluminum Work and Foam cut out which are written under mentioned lots below table:-
ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሸከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።