Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline12 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5%
  • opening date2026-06-12 10:30:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Metals And Metal Working

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ “Waiting Area Bench"170cm x50Cm" የሆነ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር WDSh/01/2018

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ “Waiting Area Bench"170cm x50Cm" የሆነ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ

1.     ተጫራቾች በብረታብረት እና ፈረኒቸር ስራ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መላያ “TIN” ያለው መሆን ይኖርበታል።

2.     ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅሪንጫፍ ለቡ መብራት ሃይል ሮያል ከረሜላ ህነፃ 3ኛ ፎቅ የእቅድ ገበያ ክትትልና ግምገማ የስራ ሂደት ቢሮ የማይመለስ 300(ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

3.     ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ለ15 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4.     ተጫራቾች በኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ስም የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖረባቸዋል።

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን።

6.     ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቀጥር 09 11 75 19 41 ወይም 09 29 04 97 67 ወይም 09 13 87 08 03 መደወል ይችላሉ።

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE