Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
  • Address ከሜከሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 25111508685
  • Website
  • Deadline23 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineadiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2026-06-23 10:10:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የበረት ፍቅፋቂ (Fበስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የበረት ፍቅፋቂ (Fበስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርእያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋው 2% ሲTX (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቶች የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታው ሙሉ ሰነድ በኢንዱስትሪው ፋይናንስ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ::

7. መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን አራት ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ትችላላችሁ::

8. ጨረታው ለተከታታይ አስራ አምስት ቀን እየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአራት ሰዓት ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡10 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 14 ይከፈታል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሜከሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከአላ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0904666222 /0904666663 ደውለው ቢጠይቁን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE