Tender Detail

Tender Details

  • Company ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-39-48-32
  • Website
  • Deadline11 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-11 10:15:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህበር


ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018

 

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው፣

1.     ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ ውኃ ሥራዎች ፊት ለፊት በሚገኛው ድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 103 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶቹንና ተረፈ ምርቶቹን በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አብረው በፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በኪሎ ግራም በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ መግለፅ ይችላሉ። ሰነዳቸውን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ጨረታው ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር 011 439-4832/ 011 439 5587

 

ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህ

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE