የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ጠ/አዝ RecHREATULU በታች በተዘረዘሩት ላይ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Tegbareid Poly Technic College – purchasing of banner
Ministry of Revenue – MTO1 purchasing of Loud speaker /የሞንታርቦ ግዝ/
የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፣ የህትመት ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ ፡
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and Fix of P4 outdoor Led Display Screen for Branches located in Addis Ababa
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/ የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች /የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 68 Procurement of of ባነር (3x2 m2) እና ሮልአፕ ባነር ግዥ ለነገ (ድሬዳዋ እና አካባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች ብቻ) ከድሬዳዋ እና አካባቢዉ ዉጪ ያላችሁ አቅራቢዎች ብትሞሉም ተቀባይነት የለዉም፡፡
Haramaya University – Purchase of Medallia /ዋንጫ
Raya University – 5th Procurement of Printing T-shirt & Flag
Ministry of Defense – Procurement of of gift item(GS)2018>>>>
Hawassa University – Procurement of Color Paper for Brochure
Ethiopian Civil Service University – ባነር
Adama Science and Technology University – ሳይን ቦርድ (Sign Board) ህትመትና መግጠም አገልግሎት ግዥ//
Ministry of Urban and Infrastructure – MUI የሽልማት ዋንጫ ግዥ ጥያቄ
የቃሉ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 የፅዳት እቃ፣ ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 6 ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ሎት 7 መስተንግዶ እና HIV ሚኒስትሪሚንግ ለ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡