የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04፡00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ኤረር የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ አዳዲስ የቢሮ እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት፤ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና
ት/ቤታችን ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በሚያቀርበው ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ለ3ተኛ ጊዜ ፣ የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች ደግሞ ለ2ተኛ ጊዜ የወጡ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚሰጡ ከታች በምድባቸው በዝርዝር የተገለጹትን ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ የሎተሪ ቅስቀሳ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፍያ እና ባግ ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች እና ጉርድ ጫማ እንዲሁም የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1፡- ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር ፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP-Cable 305 m፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link-8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 2፡- ለፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ ግዥ፣ ሎት 3፡-የሙዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ፣ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡