Tender Detail

Tender Details

  • Company Development Bank of Ethiopia
  • Address , Phone: 251115506020
  • Website
  • Deadline09 Jun 2026, 5:39 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-03 17:39:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04፡00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ 


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

ጨረታ ሰነድ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

ጨረታ ቁ. RE-DBE/NCB/G/U/02/2025/26

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04፡00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡  በመሆኑም የጨረታ መክፈቻ ቀን እስከ ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የጨረታ መዝጊያ ከጠዋቱ 04፡00 እና የጨረታ መክፈቻ ከጠዋቱ 04፡05 ላይ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

ስልስ: 0115 578088/የውስጥ መስመር No. 378

Save Tender

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ በወረዳ 08 ከልል የሚገኘው የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2019 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት...

READ MORE
የአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የአንድኛ (1ኛ) ዙር ጨረታ፡- በሎት1፡- የዕዳት ዕቃዎች ግዥ በሎት 2፡...

READ MORE