የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዱራሜ
የጨረታ ማስታወቂያ
ግዥ መለያ ቁጥር 003/2018 ከዞፋመ
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ግዥውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በወጣው መሠረት
1. ሎት-1 የጽ/መሣሪያ
2. ሎት-2 ደንብ ልብስ (የፖሊስና የሌሎች ሠራተኞች)
3. ሎት-3 የኤሌክትሮኒክስ
4. ሎት-4 ፈርኒቸር
5. ሎት-5 ፋይናንስ ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
– ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
– የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤
– በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገበ በኦንላይን የተመዘገበ ለግንባታ ሆነ ለዕቃ ግዥ የተመዘገበበ መሆንዎን የሚገልጽ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ
– ለግንባታ ግዥ ደረጀ-5 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው፣
– አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሆኖ መ/ቤቱ ቀድሞ ናሙና እንዲቀርብ የሚፈልግ በመሆኑ ለማቅረብ ፈቃደኛና የሚቀርበው የተጫረቹ ዋጋ ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ ለ6ዐ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ፣
– ተጫራቾች ለእየንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችል፣
– ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ለዕቃ ግዥና ለግንባታ ግዥ ደግሞ ለ20 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይቻላል፤
– ጨረታው በ11ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9፡15 ተጫረች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሲሆን ለግንባታ ገዥ በ21 ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9፡15 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን ቀኑ በዓል የእረፍት ቀናት ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት
ለበለጠ መረጃ 046-554-0360 0016 መደወል ይቻላል
ዱራሜ
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
