Addis Ababa Business Trading Enterprise invites interested eligible bidders for the supply and delivery of goods
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪ እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች፣ ዮፕላሲቲክ ቦቲ ጫማዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለም አቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቶች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ፡፡
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ጥሬ ዕቃ መለዋወጫዎች እና ሌሎች እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM) አገልግሎት የሚውል ሎት01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ባለ14 እና ባለ 20ሚሜ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን እንዲሁም ሎት ዐ2 የእጅ ጋሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጀት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Mothers and Children Multi-Sectoral Development Organization (MCMDO) would like to procure the following:-
Lemi National Cement PLC invites eligible bidders for the supply of various industrial explosives
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተገለጸውን የግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Authority now invites sealed bids from eligible bidders and qualified contract for the supply of Single Phase Submersible Pump and Plastic Vertical Water Tanker
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ አቅርቦት ዘርፍ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ, DCI መገጣጠሚያ, Cl መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Agricultural Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and Delivery of Polyethylene Tube
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለከባድ ተሽከርካሪ የሚውል መጠን (Size) 9*11 ተደራቢ የፕላስቲክ ሸራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትስዊች አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ስዎች፣ የአልሙኒየም፣ የመስታወት፣ የብረታ-ብረት ቁርጥራጮች፣ የባነር ሸራዎች፣ ቶነሮች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኔትወርክና የኤሌክትሪክ ገመዶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from international Manufacturer and supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene, Plast white CaCO3 Filler Master Batch and color Master Batch
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ሎት 1- ባለ 50 ኪ.ግ ውስጡ ፕላስቲክ ያለው ስኳር ማሸጊያ ማዳበሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of different plastic materials (RAISE –FS PROJECT 2nd round)