ሎደር፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን፣ ፕራይም ኮት፣ መለዋወጫ፣ ዘይትና ቅባት፣ የግንባታ ግብዓቶችና ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (01/2019) - እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፅህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫና ጎማ፣ የሞተር ዘይት፣ ኤሌክትሮኒክስና ኤሌክትሪክ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመትና የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ - የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል (ሰቆጣ)
የቢሮ ፅህፈትና ፅዳት፣ የስልጠና፣ የቅስቀሳ ማቴሪያሎች፣ የቶዮታ HZJ 79 እና የጀነሬተር መለዋወጫ እና የጋራዥ እቃዎች ግዥ (ጨ/ቁ 02/2019) - በሀገር መከላከያ ሚ/ር 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር
የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት፣ የጽዳት፣ ልዩ ልዩና ቋሚ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስና ማሽነሪ ጥገና ግዥ (7 ሎት) - አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት/ቤት
የፅህፈት፣ የፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ቋሚ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህክምናና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ግዥ (9 ሎት፣ 001/2019) - ለሚ ኩራ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የአላቂ የቢሮ፣ የፅዳት፣ የትምህርትና ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ጥገናና ህትመት ግዥ (10 ሎት፣ ቁጥር 01/2019) - የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁ.1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የአላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ (4 ሎት፣ 2019/001) - የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ/ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስ፣ የፅዳትና የጽህፈት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ጥገና፣ ህትመት እና የላቦራቶሪ ዕቃዎች ግዥ (ግ/ጨ 001/2019) - የቃሊቲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጼ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ካፌና መስተንግዶ፣ አይ ሲቲ ጥገና እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ሳሎየመ/ደ/ት/ ቤት የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የላቦራቶሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች እና መጽሐፎች፣ እድሳት ጥገና ዕቃዎች፣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋር ዘላቂ ልማት ግቦች ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Office Equipment
የተለያዩ እቃዎች ግዥ፣ አገልግሎቶች እና እድሳትና ጥገና ስራዎች (ብ.ግ.ጨ/01-2019) - ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የአላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ - የጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the items listed below.