Procurement of Maintenance and Repair Service
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከሬታ፣ ነባር መንገድ በከፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት በሎት አንድ እና በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/11/01/2019 ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡