Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline13 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • Bid Security50000.00
  • opening dateበዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Maintenance And Repair , Ict Equipment'S And Its Accessories

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/11/01/2019 ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዐቃ/11/01/2019

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/11/01/2019 ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል የብረታ ብረት እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው፡፡
    ተ.ቁ የዕቃ ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ
    1 የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ 50000.00
  2. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኼንኑ አስመልከቶ በፌደራል መንግስት ባለቤትነት የተያዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የግዥ አፈፃፀም መመሪያ 1070/2017 ሲሆን ከሚፈለገው የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው ኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር201 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛው ቀን ወይም እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክበተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም ሲ.ፒ.ኦ በፌደራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተደደር ዳይሬከተር ነኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-85-53-617 ደውሱ መጠየቅ ይቻላል፡፡

/Website WWW.agh.gov.et

የፖ.ሣ.ቁ. Р.О. Box 299

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Federal Housing Corporation seeks to buy electro-mechanical items for lift and garage services via national open tender. Bidders must submit technical and priced documents in separate sealed envelopes, hold a renewed business license related to the goods, and provide tax payment evidence.
Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE
Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE