የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
- በጠ/ውሃ ስራ ድርጅት (ተቋራጭ) ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ተቋራጭ
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል።
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ከሊራንስ ያቀረበ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል፤
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- ተጫራቶች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- የታደሰ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል ግልጽ አለባቸው፣ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር9/ዘጠኝ/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ከየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፣ ያሰበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፈርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ -
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ - የደ/ቤ/ወ/4/ጽ/ቤት
ደ/ወርቁ ስልክ:- 0910997747/0929241731/በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፥
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
South Bench Woreda Finance Office seeks contractors for the repair and expansion of the De/Werg drinking water facility under the Woreda Water and Mining Office. Bidders must hold a renewed trade license, Grade 5 or above water works contractor status, supplier certificate, tax clearance, TIN, VAT registration, and renewed competency certificate.
