ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በካራቆሬ ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁሳቁሶችን፣ እንዲሁም አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ የሚገኝ በግምት 1,460 ኩንታል የአርማታ ብረት፣ በአወዳድሮ ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልፅና በሐራጅ ጨረታ የኮንትሮባንድ እቃዎችን (ጫማና አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይልና ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የሳሙና ፋብሪካ ማሽነሪና ሌሎች) በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 01/2019 በግልፅ ጨረታ የደንብ ማስከበር አገልግሎት የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግ-08/2019 በግልፅ ጨረታ የተተውና የተወረሱ እቃዎችን (HYUNDAI Elevator፣ Steel Structure፣ Steel Coil፣ Hair Clippers፣ አልባሳት፣ ሽቶዎችና ጫማዎች፣ Vacuum Flask) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ በርሜሎች፣ የመዳብ ሽቦዎች፣ የሽቦ አልጋዎችና ፍርስራሽ እንጨቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ - የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የሚወገዱ ንብረቶች (ተረፈ ምርት እና ፕላስቲክ) የሽያጭ ጨረታ - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሀዋሳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ - ፓዝፋይንደር ኢትዮጵያ
የተቃጠሉ ዘይቶች ሽያጭ - ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶች) - ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር
ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ - የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት (PPS/NVP-11FBI/04/01/2019)
Sale of Disposal of IT Equipment, Office Furniture and Tents - UNECA
አገልግሎታቸውን የጨረሱና የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ – ቁጥር 404/01/2019 – አራዳ ክፍለ ከተማ ፐ/ሰ/የሰ/ል ጽ/ቤት አስ/ፋ/ፑል
Sale of Disposal OF IT Equipment, Office Furniture and Tents
የተወረሱ ሞተርሳይክሎች፣ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ግልጽ እና ሐራጅ ሽያጭ – ቁጥር 04/2019 – የጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ቅርንጫፍ
የጨርቅ፣ የክርና የጥጥ ተረፈ ምርቶች፣ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ ጀሪካኖችና በርሜሎች ሽያጭ – የጨረታ ቁጥር 033/2019 – ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲከ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲከስ፣ ጫማ፣ የሞባይ ከቨር፣ የሞባይል ቻርጀር፣ ማስቲካ፣ ላፕቶፕ፣ የባጃጅ ጎማ፣ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሰንጠረገዝ የተመለከቱትን አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።