Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline10 Oct 2026, 2:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000.00(ሃምሳ ሺ.ህ ብር) CPO
  • opening dateበ 02/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Used Items

ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ በርሜሎች፣ የመዳብ ሽቦዎች፣ የሽቦ አልጋዎችና ፍርስራሽ እንጨቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ - የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ማለትም ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችንና ባትሪዎችን፣የተቃጠለ ዘይት ከነበርሜል፣ ባዶ ድፍን በርሜሎችን፣ ያገለገለ የመዳብ ሽቦዎችን፣ የሽቦ አልጋዎችንና ፍርስራሽ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ግቢ፣ በግብዓት የተሽከርካሪዎች አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ጋራዥና ግቢ ዉስጥ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ጨረታውም በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በ 02/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺ.ህ ብር) በባንክ በተመሰከረተለት ሲፒኦ (CPO) በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው::

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ንብረት የሚገዙበትን ዋጋ ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ(ተ.ዕ.ታ) ጋር አንድ ላይ በማድረግ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ በዝርዝር በማመልከት ማቅረብ አለባቸው::

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ከፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ጀርባ ወይም EBG /VOLVO ቀጥሎ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 100M ገባ ብሎ፤

ስልክ ቁጥር:- 0920577343፣ 0915576869፣ 0911166473

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation is selling used vehicle tires, batteries, used oil with barrels, empty sealed barrels, used copper wires, wire beds, and scrap wood via open bid. Bidders may inspect items at the corporation's Addis Ababa compound and must submit CPO bid security with VAT-inclusive price schedules.
Save Tender