Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም
  • Address addis ababa, Phone: 00 00 00 00
  • Websitehttp://www.ethiotelecom.et
  • Deadline09 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Security20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት
  • Categories Disposal Sale , Used Items , Byproducts

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.merkato.com: www.Extatender.com and www.afrotender.com 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ማግኘት ይቻላል።

ተ.ቁ የእቃው ቦታ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨረታዉ የሚቆይበት ጊዜ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር
1 በሀዋላ ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌ ጊቢ SR/SC/001/26 ከመስከረም 15 አስከ መስከረም 29ቀን 2019ዓ.ም መስከረም 29ቀን 2019 ዓ.ምከቀኑ 11፡00 ድረስ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ድረስ 20,000.00

መስፈርቶች-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South Region invites legal entities or individuals to buy used wooden crates, pallets, drums, poles, used plastic pipes, and used metals from service returns via open bid. Bidders must provide a bank-certified CPO, renewed business license with current tax paid, and VAT and TIN certificates.
Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE