ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኙ ፤ያገለገሉ እና አዲስ የትራከተር ጎማዎች የቀላል መኪና አዲስ እና አሮጌ ጎማዎች እና ቸርኬዎች ፣ የፎርድ መኪና የተቀየሩ የቦዲ ዕቃዎች: ያገለገሉ በርሜሎች ፣ ያገለገሉ ባትሪዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎቸና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርይችላሉ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሐዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለ2018 ዓ/ም በመደበኛ እና በፕሮግራም በጀት ለ2018 የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል ፡፡
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሄረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የጽህፈት መሣሪያ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የህንጻ መሳሪያ ግዥ እንዲሁም የአዳራሽ ወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገዶች ጥ/ጽ/ቤት የተለያዬ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎች፣ የውስጥ ላስቲኮች፣ ያገለገሉ ፍላፖች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፣ ከማሽኖችና ከተሽከርካሪዎች ላይ የተቀየረ ዘይት እና ልዩ ልዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ጥቅል በሎት የተለያዩ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ መኪኖች፣ ያገለገሉ ጎማ ፣ የተሰባበሩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት:-የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማዎች ግዥ ግልፅ ጨረታ መመሪያ ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባሕርዳር በሚገኘው ዋናው ግቢ ስቶር እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ስቶር የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች እና የቅየሳ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በድሬደዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ የመኪና ገጣጌጥና አልባሳት እንዲሁም ለመኪና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ሎት አንድ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ጎማዎች ሎት ሁለት ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የመደበኛ፤ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፤ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የፈርኒቸር እቃዎችን ባህርዳር ዋናው ቢሮ በሚገኙ መጋዝኖች ባህር ዳርና አካባቢው በሚገኙ ፕሮጀከቶች እና ጎንደር ከሚገኘው ከፍ/ፍ/ቤት መጋዘን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በአድስ ዘመን ጋዜጣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሎት 1 የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ ሎት 2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ፋስት ሞቪንግ የመኪና እቃዎች ሎት 4 የመኪና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡