Tender Detail

Tender Details

  • Company ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ 2
  • Address ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት፣ኢትዮጲያ, Phone: 0473311723
  • Website
  • Deadline02 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security60,000.00
  • opening date2026-07-02 10:30:00
  • Categories Vehicle tire

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሐዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለ2018 ዓ/ም በመደበኛ እና በፕሮግራም በጀት ለ2018 የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል ፡፡

ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ 2


የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሐዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለ2018 ዓ/ም በመደበኛ እና በፕሮግራም በጀት ለ2018 የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል ፡፡
1
ኛ. በዘርፉ የታደሰ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ህጋዊ ፍቃድ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ፦
2
ኛ. የንግድ ስራ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ፦
3
ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወርቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፦
4
ኛ. የቲን ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
5
ኛ. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
6
ኛ. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ (ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454620918 ገቢ በማድረግ የባንክ አድቫይስ በመያዝ ከክልሉ ግብርና ቢሮ ግዥ/ክ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 04 ዘወትርበስራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት መውሰድ ይቻላል::
7
ኛ. ተጫራቾቸ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (cpo) ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው 60,000.00/ ስልሳ ሺህ ብር / በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

8ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለı5ኛ ቀናት እስከ 11:30 ድረስ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ/ክ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባቸው::
9
ኛ. ጨረታው በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ በወጣው 16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ4:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 የጨረታ ሳጥን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግ/ከ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል::
10
ኛ. የጨረታ መዝጊያ ወይም መከፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት እና ቀን ይሆናል::
11ኛ. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም ::
12
ኛ. አሸናፊ ድርጀት ዕቃዎችን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ቦንጋ ማቅረብ የሚችል
13
ኛ. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ፡- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0473311723 እና 0478991601 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender